ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ

(ዘላለም እሼቱ) በሀገሪቱ የመዘዋወር መብት እንዲሁም ቋሚ የመኖሪያ ቦታ የመመስረት ለሁሉም ዜጎች በዘር በሀይማኖት በብሔር ልዩነት ሳይደረግ የተሰጠ ሰፊ መብት መሆኑን ከህገመንግስቱ አንቀፅ 32 ላይ በግልፅ ተደንግጎ ይገኛል። ይህ መብት ለኢትዮጵያውያን ብቻ የተሰጠ መብት አይደለም በህጋዊ መንገድ የገቡ የውጭ ሀገር ዜጎችን ሁሉ የሚያጠቃልል መብት ነው። የዚህ ፁሑፍ አላማ ግን በተለያዬ ጊዜ ስለሚፈናቀሉ ህዝቦች በተለይም የአማራ … Continue reading ከቤንሻንጉል ክልል የተፈናቃሉ አማራዎች እና የህገመንግስቱ አንድምታ